ኑር የቁርዓን ባንክ ለBabul Keyer NGO በተለያዩ ጊዜያት ባደረጋቸው የበጎ አድርጎት አስተዋፅዖ

ኑር የቁርዓን ባንክ ለBabul Keyer NGO በተለያዩ ጊዜያት ባደረጋቸው የበጎ አድርጎት አስተዋፅዖ በዛሬው ዕለት ከባቡል ኸይር ዋና ስራ አስኪያጅ ከሆኑት ወ/ሮ ሀናን ማህሙድ እጅ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተቀብለዋል !
ስለ ኑር የቁርዓን ባንክ Nur Quran Bank የበለጠ መረጃ ከፈለጉ
በስልክ ቁጥር :-0929501670 | 0911285537

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *