የዒድ 3ኛው ቀን ውሎ

የዒድ 3ኛው ቀን ውሎ 😍
በደቡብ ኦሞ ዞን ለሐመር ብሔረሰብ ተወላጆች ለ5ቀበሌዎች ኑር የቁርዓን ባንክ NUR QURAN BANK ከ habeshistan dev’t and corp’n association ጋር በመተባበር
4ሺ ቁርዓኖች
ከ2ሺ በላይ አልባሳቶ
ከ2ሺ በላይ ሂጃቦችን
ለ1000 ሰው ኡዱሂያ ስጋ
ለ1ሺ ሰው የበቆሎ ዱቄት
1ሺ ሰው አደንጓሬ ማከፋፈል ችለናል !

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *