የ500ሺቁርኣን_ዘመቻ
ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጋር በመተባበር በዘንድሮ ረመዳን ባዘጋጀው 500ሺ ቁርኣኖችን የማሰባሰብ መርሃግብር ላይ በሀገር ውስጥና ባህር ማዶ የሚገኙ በርካታ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች ተሳትፎ እያደረጉ ሲሆን ከንግዱ የማህበረሰብ ክፍል ተወክለው የመጡት ኡስታዝ ኑረዲን አብዶ በመግለጫው ወቅት ቀድመው ቃል በገቡት መሰረት 300 ቁርኣኖችን ግዢ የሚውል 84,000 ብር ገቢ አድርገዋል ። በተጨማሪም በሀገረ ጀርመን የሚገኙ ሙስሊም ሴቶች ጀመአ የመርሃግብሩ ተሳታፊ በመሆን የ125ቁርኣኖች ግዢ የሚውል 35ሺ ብር በዛሬው ዕለት ገቢ አድርገዋል ። እኛም አላህ የቁርኣንን በረካ ያስገኛችሁ እያልን በመላው ዓለም የምትገኙ ሙስሊም ወገኖች ታላቁ የቁርኣን ወር ከመምጣቱ በፊት በእርሶና በቤተሰቦ ስም ለዚህ የተቀደሰ ተግባር ኒያ እንዲያደርጉ ጥሪ እያቀረብን ለኢስላማዊ ጀመአዎች ማህበርና ተቋማት የመርሃግብሩ ተሳታፊ እንድትሆኑ እነሆ የኸይር በሩን እናመላክታለን ።
የኑርየቁርኣንባንክኢስላማዊማህበር_አካውንት
Nur_Quran_Bank_Islamic_Association_Account
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
(Commercial Bank of Ethiopia)
1000402052434
ሂጅራ ባንክ (Hijra Bank)
1000071140001
ዘምዘም ባንክ (Zam zam Bank)
0020949710301
ኦሮሚያ ባንክ (Oromia Bank)
1559758700001
አዋሽ ባንክ (Awash Bank)
014381100904100
አቢሲኒያ ባንክ (Abyssinia Bank)
178179616
የሁሉም ባንክ አጭር ኮድ :- 7114
በዚህ አድራሻ በመጠቀም መረጃ ማግኘት ይችላሉ
ስልክ :- 0929501670 / 0911285537
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
Youtube:- https://www.youtube.com/@nurquranbank9655
Telegram:- http://t.me/NurQuranBank
Website:- https://nurquranbank.org
Facebook :- https://www.facebook.com/nurQuranbankpage