ለኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር በከፋ ዞን ሺሽእንዴ ወረዳ የተደረገለት ልዩ አቀባበል። የሺሽእንዴ ወረዳ ሙስሊም ማህበረሰብ ለረዥም ዘመናት በእስልምና ጥላ ስር የኖሩ ቢሆንም ከፍተኛ የሆነ የቁርኣን እጥረት እንደገጠማቸው ለኑር የቁርኣን ባንክ አሳውቀዋል በዚህም መሰረት ኑር የቁርኣን ባንክ ችግራቸውን ለመቅረፍ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ከፋ ዞን ሺሽእንዴ ወረዳ በማቅናት የቁርኣን ድጋፍ አድርጎላቸዋል። ማህበረሰቡም የኑር ቁርኣን ባንክ ልዑካንን አደባባይ ወጥቶ በመቀበል ደስታውን የገለፀ ሲሆን ወደ ፊትም ድጋፋችን እንዳይለያቸው ተማፅናቸውን አቅርበዋል። ሙሉ ቪዲዮውን በቅርብ ቀብ በኑር ቁርኣን ዩ ትዩብ ቻነል???? https://youtube.com/@nurquranbank9655 #ኑር_የቁርዓን_ባንክ #ቁርኣን_ለሁሉም

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *