በኑር የቁርኣን ባንክ በዋናነት በሁሉም የሀገራችን ገጠርማ አከባቢ የቁርኣን እጥረት እንዳይከሰት ከመህበረሰቡ ቁርኣን በማሰባሰብ ለገጠር ደረሶች የማድረስ ስራ እየሰራ ሲሆን አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ መድረሳዎችንና ተያያዥ እስላማዊ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነው Leave a Comment / Uncategorized / By Nur