Uncategorized

asossa / benishangul gumuz / nur quran bank

ዳቡስ_አትንባቆ ወቅቱ የሌሊት ነው ሰአቱ 9:30 ። ከታች በምስሉ የምትመለኩት የሂላል መስጂድ ቅጥር ግቢ ሲሆን በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አሶሳ ዞን ዳቡስ አትንባቆ ቀበሌ ውስጥ ተገኝተናል ። ከቦታው እንደደረስን ውዱእ ለማድረግ ውሃ መፈለግ ጀመርን ። ‘በቂ የሚባል ባይሆንም እንግዶች ስለሆናችሁ ለእናንተ ብለን ከሩቅ ቦታ ያመጣናት ውሃ አለች’ ብለው ጥቂት የውዱእ ውሃ ሰጡን ። እግረ መንገድ አካባቢው …

asossa / benishangul gumuz / nur quran bank Read More »

ኑር የቁርኣን ባንክ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የገጠመው ድንቅ ክስተት

ወቅቱ የሌሊት ነው ሰአቱ 9:30 ። ከታች በምስሉ የምትመለከቱት የሂላል መስጂድ ቅጥር ግቢ ሲሆን በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አሶሳ ዞን ዳቡስ አትንባቆ ቀበሌ ውስጥ ተገኝተናል ። ከቦታው እንደደረስን ውዱእ ለማድረግ ውሃ መፈለግ ጀመርን ። ‘በቂ የሚባል ባይሆንም እንግዶች ስለሆናችሁ ለእናንተ ብለን ከሩቅ ቦታ ያመጣናት ውሃ አለች’ ብለው ጥቂት የውዱእ ውሃ ሰጡን ። እግረ መንገድ አካባቢው ላይ …

ኑር የቁርኣን ባንክ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የገጠመው ድንቅ ክስተት Read More »

ዘመቻ #500ሺ ቁርኣን ለረመዳን

የ500ሺቁርኣን_ዘመቻ ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጋር በመተባበር በዘንድሮ ረመዳን ባዘጋጀው 500ሺ ቁርኣኖችን የማሰባሰብ መርሃግብር ላይ በሀገር ውስጥና ባህር ማዶ የሚገኙ በርካታ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች ተሳትፎ እያደረጉ ሲሆን ከንግዱ የማህበረሰብ ክፍል ተወክለው የመጡት ኡስታዝ ኑረዲን አብዶ በመግለጫው ወቅት ቀድመው ቃል በገቡት መሰረት 300 ቁርኣኖችን ግዢ የሚውል 84,000 …

ዘመቻ #500ሺ ቁርኣን ለረመዳን Read More »

ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 500ሺ ቁርኣኖችን የማሰባሰብ መርሃግብር ማስጀመርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ተካሄደ!

ቁርዓንን በሁሉም ቤት!!🔹🔹🔹🔹🔹🔹ጋዜጣዊ መግለጫ~~~ኑር የቁርዓን ባንክ ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 500ሺ ቁርኣኖችን የማሰባሰብ መርሃግብር ማስጀመርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ የካቲት 15/2015 ተካሄድዋል፡፡——————————— ሙሉ መግለጫው ቢስሚላሂ አራህማን አልረሂም ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር በመተባበር የተሰጠ መግለጫ ። እንደሚታወቀው የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት …

ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 500ሺ ቁርኣኖችን የማሰባሰብ መርሃግብር ማስጀመርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ተካሄደ! Read More »

ኑር የቁርኣን ባንክ በደቡብ ኦሞ ዞን በሐመር ወረዳ ኤርቦሬ ከተማ የመጀመሪያ የሆነውን የ’ሆር አል ነጃሺ መስጂድን’ አስመርቋል ።

መስጂዱ በዋነኝነት በዲመካ ነዋሪዎች ጀመአ አስተባባሪነት የተሰራ ሲሆን ኑር የቁርኣን ባንክም ሙሉ የመስጂድ ምንጣፍ ፣ ለኤሌክትሪክ አገልግሎት ግብዓት የሚውል የሶላር ሲስተም ፣ የድምፅ ማጉያ (ማይክራፎን) እና አቅመ ደካማ ለሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች በርካታ አልባሳቶችን በስጦታ መልክ በማበርከት በጋራ የ ‘ሆር አል ነጃሺ’ን መስጂድ አስመርቋል ። በዕለቱም ታላላቅ የጎሳው አባቶች ፣ የሐመር ወረዳ አስተዳደሮች ፣ የተጎራባች ወረዳ …

ኑር የቁርኣን ባንክ በደቡብ ኦሞ ዞን በሐመር ወረዳ ኤርቦሬ ከተማ የመጀመሪያ የሆነውን የ’ሆር አል ነጃሺ መስጂድን’ አስመርቋል ። Read More »

ኑር የቁርዓን ባንክ በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ

ኑር የቁርዓን ባንክ በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ አካባቢ ላይ በነበረው የስራ ጉዞ በዋናነት ለአካባቢው ማህበረሰብ የውኃ ጉድጓድ ለማውጣት በጀመርነው እንቅስቃሴ ከመንግሥት አካላት የፍቃድ ጉዳዮችን ማጠናቀቅ ተችሏል ።በተጨማሪም የኑር ቁርዓን ባንክ ቤተሰብ የሆነች እህታችን ከድጃ 80 ኩንታል የእህል ዱቄት እና 9ማዳበሪያ አልባሳቶችን ድጋፍ በማድረጓ በዕለቱ ለአካባቢው ማህበረሰብ ማሰራጨት ችለናል ።ከቦላ ከቡራ ከመርቁቃ ቀበሌዎች በተጨማሪ …

ኑር የቁርዓን ባንክ በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ Read More »

ኑር የቁርዓን ባንክ ለBabul Keyer NGO በተለያዩ ጊዜያት ባደረጋቸው የበጎ አድርጎት አስተዋፅዖ

ኑር የቁርዓን ባንክ ለBabul Keyer NGO በተለያዩ ጊዜያት ባደረጋቸው የበጎ አድርጎት አስተዋፅዖ በዛሬው ዕለት ከባቡል ኸይር ዋና ስራ አስኪያጅ ከሆኑት ወ/ሮ ሀናን ማህሙድ እጅ የምስጋና የምስክር ወረቀት ተቀብለዋል !ስለ ኑር የቁርዓን ባንክ Nur Quran Bank የበለጠ መረጃ ከፈለጉበስልክ ቁጥር :-0929501670 | 0911285537